plastic
🌐 Major Update: International Payment Cards Now Accessible in Ethiopia Without Travel Documents
International Payment Cards
በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ (International Card) ለማውጣት ተቻለ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀምን በተመለከተ አዳዲስ ማሻሻያዎችን ይፋ አድርጓል። ከእንግዲህ የውጭ ምንዛሬ አካውንት ያላቸው ደንበኞች የቪዛ እና የበረራ ትኬት ማቅረብ ሳይጠበቅባቸው ለዓለም አቀፍ የበይነ መረብ (ኦንላይን) ግብይቶች የሚውል የክፍያ ካርድ ማግኘት ይችላሉ።

ዋና ዋና ለውጦች፦
- የቪዛ እና ትኬት ግዴታ ቀርቷል፦ ለኦንላይን ግብይት እና ሰብስክሪፕሽን የሚውል ዓለም አቀፍ ካርድ ለማውጣት ከእንግዲህ የጉዞ ሰነድ አይጠየቅም።
- የ100 ዶላር ዝቅተኛ ተቀማጭ ቀርቷል፦ የውጭ ምንዛሬ አካውንት ለመክፈት የነበረው የ100 ዶላር የግዴታ ተቀማጭ ተነስቶ፣ መጠኑን ባንኮች ራሳቸው እንዲወስኑ ተፈቅዷል።
- ለሕክምና እና ትምህርት፦ ወደ ውጭ ለሚጓዙ ሰዎች ያለ ቪዛ እና ትኬት እስከ 20,000 ዶላር ማግኘት ተፈቅዷል።
- ገንዘብ ወደ ውጭ መላክ፦ ለትዳር አጋር እና ልጆች የትምህርት እና ሕክምና ክፍያ፣ እንዲሁም ለዘመዶች እገዛ እስከ 3,000 ዶላር መላክ ይቻላል።
- ያለ ገደብ ምንዛሬ፦ ማንኛውም ሰው ይዞት የሚገባውን የውጭ ምንዛሬ መጠን ሳይገደብ በባንክ መመንዘር ወይም ማስቀመጥ ይችላል።
Empowering African Entrepreneurs: The African Business Heroes Initiative
Empowering African Entrepreneurs: The African Business Heroes Initiative
Everything you need to know about Naomi Girma
Naomi Haile Girma: A Rising Star in Women’s Soccer
who are the best Ethiopian TikTok influencers?
best Ethiopian TikTok influencers









